ምስክርነት

አስደናቂ ምስክርነት

ይህ 👆👆👆 የምትመለከቱት ብላቴና ከተወለደ ጀምሮ ሙሉ ሰዉነቱን ቁስል ወሮት ያሰቃየዉ ነበር። ቤተሰቡም እንዲፈወስላቸዉ ከሃኪም ወደ ሃኪም ቢያመላልሱትም ምፍትሄ ሊገግኝለት ሳይቻል ቀረ፤ እንደ እድሜ እኩዮቹ ሳይቦርቅ ፥ሳይጫወት፥ በስቃይ ብቻ ዘመኑ እንዲያልቅ ያለመዉ ፤ በሽታ መስሎ የተቀመጠዉ ጠላት ዲያብሎስ ከዉሰጡ የተባረረዉ ቤተሰቦቹ ወደ ቤተፋጌ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ሲያመጡት ነበር። በወርሃ መስከረም ቤተሰቦቹ ወደ ቤተፋጌ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን የእግዜብሔርን የማዳን እጅ በመሻት አመጡት፤ በጊዜዉም ለበሽተኞች ይደረግ በነበረዉ ፀሎት ላይም የእግዜብሔር ሰዉ ነብይ መስፍን እጅ በመጫን ፀለየለት ዳነም ክብር ለእግዜብሔር ይሁን።

              ያድናል  ይታደግማል

Newsletter Signup

Variations of passages of Lorem Ipsum available, but the majokgrity

Text Widget

Placerat vel augue vitae aliquam tinciuntool sed hendrerit diam in mattis ollis don ec tincidunt magna nullam hedrerit pellen tesque pelle.